ሥልጠናው የተሳኩ ሥራዎችን በትክክል ለማስገንዘብ ይረዳል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ያለፉት ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ ለመካከለኛ እና ዝቅተኛ መሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...
መድኃኒትን ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መውሰድ ምን ሊያስከትል ይችላል ?
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለሥልጣን መድኃኒቶች በሽታን ለመፈወስ፣ ለማስታገስ፣ ለመከላከል፣ የሕመም ምልክቶችን ለመቀነስ፣ በሽታዎችን ለመመርመር የሚያገለግሉ ኬሚካሎች ወይም ውህዶች እንደኾኑ ይገልጻቸዋል። በጤና አጠባበቅ ሥርዓት ውስጥ አስፈላጊ ከኾኑት ግብዓቶች...
“ይህችን ዓመት ቀድሷት፤ ይህችን ዘመን አክብሯት”
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንተ ግን ዕለታትን በኃይልህ ትገዛቸዋለህ፤ አንተ ግን ዘመናትን በቸርነትህ ታቀዳጃለህ፤ አንተ ግን በጥበብህ ትጠብቃለህ፤ በቸርነትህም ታኖራለህ፤ ዕድሜን ትጨምራለህ። አንተ ግን ዘመናትን ትሠጣለህ፤ ጸጋንም ታድላለህ። አንተ ግን በረከት እና...
በችግር ወቅት የደረሰ ግዙፉ የሲሚንቶ ፋብሪካ
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግድቦች፣ ድልድዮች፣ ሕንጻዎች እና ሌሎችም የግንባታ ሥራዎች የተሳለጠ ግብዓት ሲኖራቸው ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጠራሉ፣ ሀገርም ትገነባለች። ከግንባታ ግብዓቶች መካከል ሲሚንቶ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል።
ባለፉት ዓመታት የሲሚንቶ ምርት በቀነሰ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለአዲስ ዓመት ማዕድ አጋሩ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢዎች ለሚኖሩ እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች በቤተመንግሥት ማዕድ አጋርተዋል።
የማዕድ ማጋራቱ መርሐ ግብር የተከናወነው የ2018 ዓ.ም...








