የአርሶ አደሮችን ሕይወት እየቀየረ ያለው የፍራፍሬ ምርት፦
ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ለማምረት ምቹ የአየር ንብረት፣ ለም አፈር እና የውኃ ሃብት የሚገኝበት ነው። በክልሉ ፍራፍሬ ከሚያመርቱ አካባቢዎች መካከል ደግሞ የደቡብ ወሎ ዞን ተጠቃሽ ነው።
አቶ ጀማል አብዱ...
የሸማቾች መብት እና የነጋዴዎች ግዴታ እስከምን ድረስ ነው?
ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ ውድድር እና ሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 የሸማቹን እና የንግዱን ማኅበረሰብ መብት እና ግዴታዎች በሰፊው የሚያስቀምጥ አዋጅ ነው።
አዋጁ በዋናነት በግብይት ምክንያት በሸማቾች አካል፣ ጤና እና ንብረት ላይ...
ሕጻናት ባልመረጡት እና ባልፈቀዱት ችግር ከትምህርት ገበታ ውጭ ሊኾኑ አይገባም።
ሕጻናት ባልመረጡት እና ባልፈቀዱት ችግር ከትምህርት ገበታ ውጭ ሊኾኑ አይገባም።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የመማር ማስተማሩ ሥራ ፈተና በዝቶበት ቆይቷል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ...
“ሕጻናት ላይ ካልሠራን ለትውልድ የሚተርፍ እዳ እንተዋለን” ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ
"ሕጻናት ላይ ካልሠራን ለትውልድ የሚተርፍ እዳ እንተዋለን" ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕጻናት አስተዳደግ ውጤታማ ሲኾን የትውልድ ግንባታው ስኬታማ ይኾናል። ሀገርም በትውልዶች ትጠቀማለች። ይህ ሳይኾን ሲቀር ግን የትውልድ ግንባታው የዘገየ...
የልጆችን የነገ እጣ ፋንታ ለማስተካከል ወደ ትምህርት ቤት መላክ ወሳኝ ነው።
የልጆችን የነገ እጣ ፋንታ ለማስተካከል ወደ ትምህርት ቤት መላክ ወሳኝ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ ወቅት ልጆች ለወራት ከትምህርት ቤት የራቁበት ነው። ወደ ናፈቁት ትምህርት ቤት ለመመለስ የሚጓጉበት ጊዜም ጭምር።
እኔም ወደ...