“ጠላቶች የጠነሰሱትን ጥሰን እና በጣጥሰን ይሄው በአንድነት ቆመናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕር ዳር ከተማ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሄዷል። በድጋፉ እና የደስታ መግለጫው ሰልፍ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ሌሎች...

“ሕዳሴ በአንድነት ማሳካት የማንችለው እንደሌለ ያሳየ ዳግማዊ ዓድዋ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕር ዳር ከተማ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፉ እና የደስታ መግለጫው ሰልፍ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን...

አሸንፈን አፍሪካን አኩርተናል ዓለምንም አስደምመናል።

ጎንደር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው እንደ ሕዝብ ቀና ያልንበት ዳግማዊ ዓደዋ የኾነው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምርቃት መብቃቱ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል። ጨርሰነዋል፤ መረቅነዋል፤ ...

የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ምልክት ነው።

ጎንደር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ‎ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ‎በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በሰልፉ ላይ የተለያዩ መልዕክቶች የተላለፉ ሲኾን ከመልዕክቶቹ መካከልም፦ ‎ 👉‎ግድባችን በራስ አቅም እና...

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይኾን የአፍሪካ ኩራት እንደኾነ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ጎንደር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምርቃትን ምክንያት በማድረግ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ደስታቸውን በሰላማዊ ሰልፍ እየገለጹ ይገኛሉ። ነዋሪዎቹ የተለያዩ ዜማዎችን፣ ጭፈራዎችን እና መልዕክቶችን በማስደመጥ ደስታቸውን እየገለጹ ነው። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ...