“ሕዳሴ የመቻል እና ሠርቶ የማሳየት ጅምር ነው”

ደባርቅ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዳግማዊ ዓድዋ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመመረቁ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ተካሄዷል። ላለፉት 14 ዓመታት በግንባታ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመመረቁ ማኅበረሰቡ በነቂስ ወጥቶ ደስታውን...

ሕዳሴ የአሸናፊነት ምልክት ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በምዕራብ ጎጃም ዞን በደምበጫ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የደምበጫ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሙሉቀን መኮነን የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ መመረቅ የሀገራችን የድህነት ኩስመና...

ጠላቶች ከነተባባሪዎቻቸው የዘመናት ሴራቸው በሕዳሴ ግድብ ጤዛ ኾኖ ረግፏል።

ወልድያ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ምልክት ነው" በሚል መሪ መልዕክት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን መመረቅን አስመልክቶ በወልድያ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ...

ሕዳሴ ለትውልድ ታላቅ ገድል ያቆምንበት ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ አካሂደዋል። የከተማዋ ነዋሪዎች የግድቡ ግንባታ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያለውን ሳይሰስት ለግሶ እንዲገነባ...

“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የጠላቶቻችንን ሴራ ያመከንበት ታሪካዊ ፕሮጀክት ነው”

እንጅባራ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመላው ኢትዮጵያውያን አሻራቸው ያረፈበት፣ የይቻላል መንፈስ ምልክት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከረጅም ዓመታት እልህ አስጨራሽ የግንባታ ሂደት በኋላ መቋጫውን አግኝቷል። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎችም የዚህ ታላቅ...