በአማራ ክልል ለበርበሬ ምርት ምን ያህል ትኩረት ተሰጥቷል ?
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እምቅ አቅም ካላቸው ሀገራት ውስጥ ትጠቀሳለች። ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች ውስጥም ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዘው የግብርና ምርት ነው።
ከምታመርታቸው የግብርና ምርቶች ውስጥ በርበሬ አንዱ ነው።...
የሕግ ማስከበር ሥራዎች ውጤት እያመጡ ነው።
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር በጸጥታ እና የሕግ ማስከበር ተግባራት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው።
ውይይቱ በ2017 በጀት ዓመት የተሠሩ የጸጥታ ተግባራትን በመገምገም የቀጣይ ሥራዎችንም ለማመላከት እንደሚያስችል...
የክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ያስፈተናቸውን ሁሉንም ተማሪዎች ማሳለፉን አስታወቀ።
ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2012 ዓ.ም ተማሪዎችን ተቀብሎ የማስተማር ሥራ የጀመረው የክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም 25 ተማሪዎችን በተፈጠሮ ሳይንስ ትምህርት ለሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አስፈትኗል፡፡
ልዩ...
የትምህርት ዘርፉን መደገፍ የነገ የሀገር ተስፋዎችን ማነጽ ነው።
ጎንደር: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የነገ ተስፋ የተቀናጀ የልማት በጎ አድራጎት ድርጅት በጎንደር ከተማ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
የነገ ተስፋ የተቀናጀ የልማት በጎ አድራጎት ድርጅት የፕሮግራም ማናጀር ዓለማየሁ ሙሉ በቸቸላ አንደኛ ደረጃ...
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዘመናት ቁጭት ማብቂያ፣ የአብሮነት እና የአንድነት ውጤት ነው፡፡
ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ቀራንዮ ንዑስ ከተማ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ ሕዝቡ የተለያዩ መልዕክቶችን አስተላልፏል።
የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች የታላቁ...








