” በድጋፍ ሰልፉ የተስተጋባው የአፋር ሕዝብ ድምጽ የኢትዮጵያን ብሩህ ዘመን ዕውን ለማድረግ ያለመ...

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ ምድረ ቀደምትነት የምስክር ማሕተም በሆነው አፋር ዛሬም የኢትዮጵያ ሰንደቅ በድል ሰልፍ ከፍ ብሎ ውሏል ብለዋል። የአፋር መሬቱም ሰውም...

የዶክተር አንባቸው መኮንን ፋውንዴሽን የአምስት ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራቸውን ለማገልገል በሥራ ቦታቸው ላይ እንዳሉ የተሰውትን የዶክተር አንባቸው መኮንንን ራዕይን ለማስቀጠል በስማቸው ሀገር በቀል ፋውንዴሽን በ2012 ዓ.ም ተመሥርቷል። የዶክተር አንባቸው መኮንን ፋውንዴሽን በመላ የሀገሪቱ ሁሉንም የማኅበረሰብ...

የጸጥታ አካላት አላማ እና ግብ የሕዝብን እና የሀገርን ደህንነት ማረጋገጥ ነው።

ሁመራ: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፖሊስ ተቋማት ላይ እየተሠራ ያለው የሪፎርም ተግባር የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እንደሚያስችል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። ሪፎርሙን ወደ መሬት አውርዶ ተግባራዊ ለማድረግ ያግዝ ዘንድ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ...

ሕዳሴ በደም የከበረ፣ በላብ የታሰረ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን በተለያየ መንገድ እየገለጹ ነው።...

“ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በቂ ማብራሪያ ሰጥታለች” ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፡ መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ የሕዳሴ ግድብ መመረቅ ኢ ፍትሐዊ የነበረውን የውኃ አጠቃቀም ትርክት ቀይሮታል ብለዋል። የዓባይ የውኃን አጠቃቀም ወደ ፍትሐዊ አቅጣጫ...