ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓት መፍጠር በተያዘው በጀት ዓመት የሚጠበቅ ተግባር ነው። 

ደብረ ብርሃን: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው።   በ2017 በጀት ዓመት በሰሜን ሸዋ ዞን የተሻለ የፍትሕ ሥርዓት እንዲኖር ለማድረግ በተሠራው ተግባር...

ሕዝቡ የሰጠንን ክብር እና ታላቅ አደራ በመቀበል በቁርጠኝነት ለማገልገል ዝግጁ ነን። 

ሁመራ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን፤ በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሙሉ እድሳት ሲደረግለት የቆየው የፖሊስ ጽሕፈት ቤት የዞን የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል።   የአካባቢው ነዋሪዎች የቃብትያ ንዑስ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት...

ኅብረተሰቡን የመንገድ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል።

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ2017 በጀት ዓመት ምርጥ ፈጻሚዎቹን ሸልሟል። የ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱንም አስተዋውቋል።   የኤጀንሲው ዋና ሥራ አሥኪያጅ ቀለሙ ሙሉነህ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት ኤጀንሲያቸው ባለፉት ዓመታት በክልሉ...

የዓለም የቱሪዝም ቀንን ማክበር የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማነቃቃት ያስችላል።

አዲስ አበባ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት በዓለም ለ46ኛ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ38ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው የዓለም የቱሪዝም ቀን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ መርሐ ግብሮች መከበሩን ቀጥሏል። የዓለም የቱሪም ቀንን አስመልክቶ...

የመስቀል በዓል ሥርዓቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ሀሉም የድርሻውን እንዲወጣ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ጠየቁ። 

አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በ2018 የመስቀል በዓል አከባበር ዙሪያ እየተወያዩ ነው።   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን...