በምሥራቅ ጎጃም ዞን የተሰማሩ የልማት ፕሮጀክቶች የአካባቢ እና የማኅበረሰብ ደኅንነትን ጠብቀው እንዲሠሩ እየተደረገ ነው

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አካባቢና ደን ጥበቃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን እና ተግባር መሠረት የአካባቢ ብክለትን እና የብዝኀ ሕይወት መመናመንን በመከላከል፣ የአካባቢ፣ የደን እና የዱር እንስሳት ጥበቃ...

የራስ የነበረን የባሕር በር አጥቶ ለችግር መጋለጥ ያስቆጫል።

ደሴ: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር አልባ መኾን ሀገር በድህነት ትማቅቅ ዘንድ ፈቅዶ እንደመቀበል መኾኑን የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የራስ የነበረን የባሕር በር አጥቶ ለችግር መጋለጥ ያስቆጫል ነው ያሉት ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉ ነዋሪዎች። ወደብ...

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የኢትዮጵያውያን የጋራ አቋም ሊኾን ግድ ይላል።

ደሴ፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የልማት ጉዟቸውን ስኬታማ ለማድረግ የባሕር በር ያስፈልጋቸዋል። የኢኮኖሚ ማደግ እና የመልማት ፍላጎትን ተከትሎ የባሕር በር አስፈላጊነት ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም የሚሉት በወሎ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና...

ምክር ቤቶች የሕዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ዋነኛ ዓላማቸው ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት በተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት ድጋፍ ለዞን፣ ለወረዳ እና ለከተማ ምክር ቤት ፎረሞች ሥልጠና እየሰጠ ነው። የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ...

የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ድርጅቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል።

አዲስ አበባ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መድኃኒት እና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ማኅበር 22ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በመድኃኒት እና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ለመሠማራት የሚያስችል ምቹ...