የመድኃኒት አቅርቦትን በማሻሻል የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የትኩረት አቅጣጫ ነው።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ1939 ዓ.ም የተመሠረተው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሕክምና መድኃኒቶችን ገዝቶ ለተጠቃሚዎች እንዲደርስ ማድረግ ዋናው ተግባሩ ነው።
ጥራት ያለው፣ ፈውስ የሚኾን እና ደኅንነት ያለውን መድኃኒት በጊዜ እና በፍትሐዊነት ማድረሱን...
ከ1ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሠብሠብ ዐቅዶ እየሠራ መኾኑን የወልድያ ከተማ ሥተዳደር አስታወቀ።
ወልድያ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል።
የምክክሩ ተሳታፊዎች የገቢ ዕቅዱን ለማሳካት የቅንጅት ሥራ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መርቀው ሥራ አስጀመሩ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2018(አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ማለዳ በባሌ ዞን፣ ደሎ መና ወረዳ በመስኖ እና...
“ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የክልሉን ኢኮኖሚ ለማሻገር እና የፋይናንስ ችግር ለመፍታት ቁልፍ ተቋም ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ በቀጣይ መሥራት በሚችልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክሯል።
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ መቋቋም ያስፈለገበት ምክንያት ክልሉ ያለውን ሀብት በመለየት፣...
የጣና ፎረም ከጥቅምት14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ይካሄዳል።
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 08/2018 (አሚኮ) አፍሪካ በዓለም የፖለቲካ ሥርዓት የሚገባትን ስፍራ እንድትይዝ ለማድረግ ያለመው የዚህ ዓመት የጣና ፎረም በሁለት ከተሞች ይካሄዳል።
የጣና ፎረምን ዝግጅት አስመልክቶ አዘጋጆቹ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫውም የጣና ፎረም ዘንድሮ...








