ከ8 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የበቆሎ ምርት እንደሚጠበቅ የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።
ፍኖተ ሰላም: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የበቆሎ ሰብል በስፋት ከሚመረትባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ውስጥ የምዕራብ ጎጃም ዞን ቀዳሚ ነው። በዞኑ ከመደበኛው የሰብል ልማት በተጨማሪ የበቆሎ ዘር ብዜትም በሰፊው ይከናወናል።
አቶ አለሙ በላይ በቡሬ ዙሪያ ወረዳ...
የባሕር በር የኢኮኖሚ እና የደኅንነት ዋስትና ማረጋገጫ ነው።
ወልድያ: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የባሕር ጥያቄ የሕዝብ እና የመንግሥት አጀንዳ ኾኗል።
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ማብሬ ታዴ ኢትዮጵያ ቀደም ባሉት ዘመናት የባሕር በር ባለቤት በመኾኗ ዓለም አቀፍ ጫናዎችን ተቋቁማ ማለፍ...
የዲዛይን እና የጥናት ሥራዎችን በወቅቱ እና በጥራት ለማከናወን ትኩረት ተደርጓል።
ባሕር ዳር: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልህቀት፣ ዲዛይን እና ቁጥጥር ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን እየገመገመ ነው።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አብርሃም አያሌው ኮርፖሬሽኑ በክልሉ ውስጥ በመጠጥ ውኃ፣ በመስኖ ዲዛይን፣ በከተማ ፕላን፣ በመንገድ፣ በድልድይ...
“ወደብ አልባ ኾኖ ታላቅ የኾነ ሀገር የለም” ጋዜጠኛ ግሬጎሪ ኮፕሌይ
ባሕር ዳር: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጥንታዊ እድገቷ እና ውጫዊ ግንኙነቷ መሠረቱ ውኃ እንደነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡
ምሥራቅ አፍሪካዊቷ" የውኃ ማማ" ኢትዮጵያ ሥልጣኔዋ፣ ዝማኔዋ፣ ዲፕሎማሴዋ፣ ጥበቧ እና ማንነቷ ከውኃ ጋር የተንሰላሰለ ነው፡፡ የቀይ ባሕር እና...
የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ገንዳ ውኃ፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ መሠራቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ምሥጋናው ካሴ ተናግረዋል።
በአደባባይ ከሚከበሩ የኦርቶዶክስ...








