“ይሄዋ! ይሄዋ! …እዮሃ! እዮሃ!”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በድምቀት እየተከበረ ነው። የመስቀል ደመራ በዓል በአደባባይም ኾነ በግቢ ውስጥ ቢከበር የመስቀሉ በረከት ለሁሉም ሰው ይደርሰዋል ያሉት በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በገዳመ ዮርዳኖስ...

“ጥልን በመሥቀሉ ገደለልን”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የመስቀል በዓል አንዱ ነው። በዓሉ ከዋዜማው የደመራ ሥርዓት ጀምሮ እስከ ዋናው በዓል ድረስ በአደባባይ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው። መስቀል በእምነቱ አስተምህሮ...

“መስቀሉ በመስቀለኛ ስፍራ”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተራሮች ሁሉ ተመርጣ የከበረች፣ ጥበበኛ ተጨንቆ የሠራት የጥበብ ውጤት የምትመስል ግን የተፈጥሮ ገጸ በረከት በአካል ተገኝተው የተመለከቷት፤ ሁሉ የተደነቁባት ገራሚ ምድር ናት ግሸን ደብረ ከርቤ። ግሸን ደብረ ከርቤ ከደሴ...

የመስቀል በዓል እና የፊፊ ባሕላዊ ጨዋታ- በጃዊ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ሃይማኖታዊ በዓል በባሕላዊ ትውፊት ታጅቦ ከሚከበርባቻው አካባቢዎች ውስጥ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ይገኝበታል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በፊፊ ባሕላዊ ጨዋታ ታጅቦ በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች ውስጥ የጃዊ ወረዳ ቀዳሚው ነው። በዓሉም ከዋዜማው...

”የመስቀል በዓል ከፈተና በኋላ ድል እና መነሳት መኖሩን ያስተምራል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በምስካዬ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም መስቀል አደባባይ እየተከበረ ነው። በሥነ ሥርዓቱ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ...