ካራማራ የኢትዮጵያዊነት ማኅተም።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ክብር ለመድፈር የተነሱ ወራሪዎች ሁሉ የኢትዮጵያውያንን የማይበገር ክንድ ቀምሰው ተመልሰዋል። ከእነዚህም መካከል "በታላቋ ሶማሊያ ምስረታ" ሕልም የሰከረው እና የኢትዮጵያን ምድር ለዓመታት ሲመኝ የነበረው የዚያድ ባሬ...
የኩላሊት ጠጠር በሽታ ምልክት፣ ሕክምና እና መከላከያው
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሽታው በኩላሊት ክፍል የሚከሠት ጠጠር ሲኾን በሥርዓተ ፍጭት መዛባት ምክንያት የሚከሠት እንደኾነ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ይዘንጋው ይሁን በአሽከርካሪነት ሙያ ላይ የተሰማራ ወጣት ነው። በሥራ ላይ እያለ ከባድ ሕመም ስላጋጠመው...
ዓለም አቀፍ የቡና ገበያ ዋጋ መቀነሱን የቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡና እና ሻይ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ዓለም አቀፍ የቡና ገበያ ዋጋ እና የቀጣይ ሥራዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ ላይ...
“የግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞ፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ድምፅ ለ50ኛ ጊዜ!”
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ በዓሉን አስመልክተው...
የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች ሰላም፣ ልማት እና ዴሞክራሲን የሚደግፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ ከተማ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መልእክት ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ምርጫ የዴሞክራሲ አንዱ መገለጫ መኾኑን በመጥቀስ...








