ጉባኤው ዳኞች እና የጉባኤ ተሿሚዎች የጋራ ዓላማ እና የጋራ ግብ እንዲኖራቸው ያደርጋል።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው ዳኞች ለጋራ ራዕይ እና ለጋራ መዳረሻ የጋራ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያደርጋል ተብሏል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ልዩ አማካሪ ወርቁ...

የሕዝብን መብት እና ጥቅም የሚጎዱ ጉዳዮችን ለመፍታት ትኩረት ተሠጥቶ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከሰሜን ጎጃም ዞን ፍትሕ መምሪያ እና በሥሩ ከሚገኙ የፍትሕ ጽሕፈት ቤቶች ኀላፊዎች እና ዐቃቤያን ሕግ ጋር በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት እያካሄደ ነው።...

የባሕር በር ጥያቄ ለኢትዮጵያውያን የህልውና ጉዳይ ነው።

ገንዳ ውኃ፡ መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ተገቢ በመኾኑ ሃሳቡን እንደሚደግፉት በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ ነዋሪዎች ለአሚኮ ተናግረዋል። በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የታየው አንድነት፣ ትብብር እና ጽናት በባሕር በሩ ላይም መድገም...

”ሙስናን ለመታገል ቁርጠኛ መኾን አለብን” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን የክልሉ ጸረ ሙስና ጥምረት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ለመገምገም እና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱ ላይ ለመወያየት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር...

አረጋውያንን መርዳት የዜጎች ግብረ ገባዊ ግዴታ መኾን አለበት።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጊዜው 2010 ዓ.ም ነው፤ ጎንደር ከተማ ላይ ወጣቱ ከሥራ ወደ ቤቱ ያቀናል፤ ይህ ወጣት ግን በመንገድ ላይ ባየው አንድ ነገር ላይ ዐይኑ ያርፋል። አንድ በዕድሜ ጠና ያሉ አረጋዊ...