አረጋውያን ታላቅ የሀገር ቅርስ ናቸው።
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ትርጓሜ መሠረት አረጋውያን የሚባሉት ዕድሜያቸው 60 ዓመት እና ከዚያ በላይ የኾኑ ሰዎች ናቸው። በአፍሪካ አረጋውያን መብቶች ፕሮቶኮልም ዘንድ ትርጉሙ ተመሳሳይ ነው፡፡ ይህ ትርጉም በኢትዮጵያም ተቀባይነት...
በድንገተኛ አደጋ የ30 ሰዎች ሕይዎት ማለፉን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በግንባታ ላይ በሚገኘው የአረርቲ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በደረሰ አደጋ የ30 ሰዎች ሕይዎት ማለፉን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የፖሊስ ጽሕፈት ቤቱ...
የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ የግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ዓመታዊ የንግስ በዓል በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ...
አረጋውያንን መንከባከብ ሀገርን መንከባከብ ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም የአረጋውያንን ውለታ ለማውሳት እና በውለታቸው ልክ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ "የአረጋውያንን ቀን" ታከብራለች።
ዘንድሮም ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል። "ለአረጋውያን ደኅንነት መጠበቅ ሁለንተናዊ...
የኢትዮጵያ ሰርኩላር ኢኮኖሚ የፅዱ ኢትዮጵያን ዕሳቤ ለማሳካት ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
አዲስ አበባ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ሰርኩላር ኢኮኖሚ 2025" የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ የኢትዮጵያ ሰርኩላር ኢኮኖሚ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ ሥርዓትን በማዘመን የፅዱ ኢትዮጵያን...








