የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የፍትሕ ተቋማት የቀጣይ ትኩረት ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከሰሜን ጎጃም ዞን ፍትሕ መምሪያ እና በስሩ ከሚገኙ የፍትሕ ጽሕፈት ቤቶች ኀላፊዎች እና አቃቤያነ ሕግ ጋር በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል። ባለፈው...

የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ በጀትን አጸደቀ።

እንጅባራ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም በጀትን ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ አድርጎ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን 4ኛ ዙር 33ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2018 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም...

ጤና ሚኒስቴር ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የሚቆየውን ሁለተኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ የጤና ደህንነት ከዓለም አቀፉ የጤና ደንብ ጋር ተጣጥሞ የሚተገበር እንደኾነ የተናገሩት የጤና ሚኒስትሯ መቅደስ ዳባ (ዶ.ር) ናቸው። በዋናነትም በጤናው ዘርፍ፣ በግብርናው ዘርፍ እና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ተቀናጅቶ...

የአማራ ክልል መንግሥት ሙስናን ለመታገል ቁርጠኛ አቋም ይዟል።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባር ግንባታ እና የጸረ ሙስና ትግል ጥምረት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ገምግሞ የ2018 በጀት ዓመት እቅዱ ላይ ተወያይቷል። የጥምረቱ አባል ተቋማት በአርዓያነት ቀድመው እንዲያቅዱ፣ ክልሉ ካለበት...

መስጠት ላሰበ እና ከውስጡ ለሻተ ብዙ የሚሰጥ ነገር አለ።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበረሰቡን በጤናው ዘርፍ እያገለገለ የሚገኘው የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪው የሕክምና ባለሙያ ባየው ሞላ ሕዝብን ማገልገል ከሁሉም በላይ ያስደስተኛል ይላሉ። ሰው እንደየ ተሰጥኦው እና እንደተሰጠው ጸጋ አንዱ ሌላውን ይረዳል የሚለው...