ለብዙ ችግሮች መፍትሔ የሚሰጥ ፕሮጀክት በደብረ ብርሃን ከተማ ሊገነባ ነው።
ደብረ ብርሃን: መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አማካኝነት የተቋቋመው "ለመጽደቅ የዘለቄታ" የተሰኘ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት በደብረ ብርሃን ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ለማስገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል።
ፕሮጀክቱ የአዳሪ ትምህርት ቤት፣ ፊዚኦ ቴራፒ ትምህርት...
“ተቋማዊ ሪፎርሙ የክልሉ ፖሊስ የተደራጁ ወንጀሎችን እና የፀረ ሰላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ በቀላሉ ለመከላከል የሚያስችል...
ባሕር ዳር: መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ ሕንጻ ምረቃ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር...
በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል
ባሕርዳር ፡መስከረም 25/2018ዓ.ም (አሚኮ) "በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል" በሁለንተናዊ የለውጥ ሂደቶች ውስጥ ያለው የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መሪ መልዕክት ነው።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን...
ባሕርዳር ፡መስከረም 25/2018ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያና አዲስ ሕንፃን ለመመረቅ እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ባሕርዳር ገብተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...
የሦስት ሊቃውንት የአሻራ ቅብብሎሽ
ባሕር ዳር ፡መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ትልቁ የግዕዝ እና የአማርኛ መዝገበ ቃላት የኾነው "መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ" የተሰኘው ታላቅ ሥራ የተጠናቀቀው በሦስት ሊቃውንት ትውልድ ቅብብሎሽ ነው።
መጀመሪያ በመምህር ክፍለ ጊዮርጊስ የተወጠነው ይህ...








