በአማራ ክልል የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ሊሰጥ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ3ተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ለመስጠት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ...
የተሻለ የትምህርት ጥራት ለማምጣት ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ቤት መገንባት ያሥፈልጋል።
ሰቆጣ ፡መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰሜኑ ጦርነት በማውደማቸው እና በደረጃ ማነስ ምክንያት 16 ትምህርት ቤቶች በዳስ እና በዛፍ ጥላ ስር ያስተምራሉ።
እነዚህን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለማቋቋም የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ይገኛሉ።
በዝቋላ ወረዳ...
“ተቋማዊ ሪፎርሙ ወቅታዊ ችግርን ተሻግሮ መጻዒውን ጊዜ ታሳቢ ያደረገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ ሕንጻ ምረቃ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር...
“ፖሊስ ልቡ፣ አስተሳሰቡ እና እጁ ከጽንፈኝነት፣ ጎጠኝነት እና ሌብነት የፀዳ መኾን ይኖርበታል” ምክትል ጠቅላይ...
መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ ሕንጻ ምረቃ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን...
ሉሲ ሜዲካል ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በተለያዩ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ደሴ: መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሉሲ ሜዲካል ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በተለያዩ ዘርፎች በዲፕሎማ ያሠለጠናቸውን ከ360 በላይ ተማሪዎች አስመርቋል።
በ2015 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራ የጀመረው ሉሲ ሜዲካል ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ 572 ተማሪዎችን ተቀብሎ በዲፕሎማ...








