“ድንጋይ ቢሳሳ መሮ አይበሳውም የአባቱን ታሪክ ልጁ አይረሳውም”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አባት የሠራውን ልጅ ያከብረዋል፤ አባት ያስረከበውን ልጅ ይጠብቀዋል። በዚያ ሥፍራ የታሪክ ብራና የመዘገባቸው፤ የታሪክ ቀለም ያረቀቃቸው፤ የታሪክ ተራራ የቆመላቸው ተቆጥረው የማያልቁ የኢትዮጵያ ታሪኮች በርካታ ናቸው።
እነዚያን ታሪኮች ማጥፋት አይቻልም።...
ፈተናን ወደ ዕድል የመቀየር መርሕን መከተል በመቻሉ ዘርፈ ብዙ ስኬቶች መገኘታቸውን አቶ አደም ፋራህ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል።
ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በዋናው ጽሕፈት ቤት እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል...
አገልግሎት አሰጣጥ ሲፈተሽ!
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችን እያጋጠሙ ላሉ ችግሮች ምክንያት አንዱ ምናልባትም ዋነኛው የአገልግሎት አሰጣጥ ድክመት መኾኑን አስባለሁ፡፡
የመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ በየጊዜው መዳከም እንጂ እንደሚፈለገው ስር ነቀል መሻሻሎች አይታይበትም፡፡ ስልት የሚቀያይሩ ብልሹ አሠራሮች...
ጉምቱ ደራሲም፤ ታዋቂ ዲፕሎማትም
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው ሳምንቱ በታሪክ ክቡር ዶክተር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁን እናስታውስ። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በሥነ ጽሑፍ፣ በፖለቲካ እና በዲፕሎማሲ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያደረጉ ታላቅ ሰው ናቸው።
ክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ጥቅምት...
የአማራ ክልል የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት ቦርድ ሁለተኛ መደበኛ ሥብሠባዉን በማካሄድ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንስቲትዩቱ ቦርድ ሁለተኛ መደበኛ ሥብሠባዉን በማከናወን በመጀመሪያዉ መደበኛ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎችን አፈጻጸም ከገመገመ በኋላ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና...








