የጣና ፎረም በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጥቅምት 14 /2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 11ኛው የጣና ፎረም የመሪዎች ስብሰባን አስመልክቶ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በባሕር ዳር ተወያይቷል። የአማራ ክልል የሰላም...

የጣና ፎረም በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቅምት 14 /2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 11ኛው የጣና ፎረም የመሪዎች ስብሰባን በተመለከተ የጸጥታ መዋቅሩ በባሕር ዳር ከተማ የውይይት መድረክ አካሂዷል። የአማራ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)...

ስለ ጋንግሪን በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጋንግሪን አንድ የሰውነት ክፍል ደም አጥሮት ምግብ እና ኦክስጅን አልደርሰው ብሎ ከሙሉ አካላችን ተለይቶ እየሞተ ወይም በድን እየኾነ መምጣት ማለት ነው፡፡ አቶ በላይነህ መኮነን በጋንግሪን በሽታ ተጠቂ የኾኑ ግለሰብ...

የመና ጤፍ ዝርያ በአርሶ አደሮች ዘንድ ተቀባይነት አግኝቷል።

ሰቆጣ: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና ሌሎች እንግዶች ሰቆጣ ዙርያ ወረዳ በክላስተር የለማውን የመና ጤፍ አዝመራ ተመልክተዋል። አርሶ አደር እባቡ ጌታሁን በሰቆጣ ዙርያ ወረዳ የ04 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው።...

በባሕር ዳር ዙሪያ እና በወንበርማ ወረዳ ጽንፈኞችን የማጽዳት ውጤታማ ሥራ መሥራቱን የምሥራቅ ዕዝ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ በሰሜን እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ጽንፈኞችን ከአካባቢው የማጽዳት ውጤታማ ሥራ መሥራቱን ገልጿል። ዕዙ እንዳለው በተካሄደው ኦፕሬሽን 48 የጽንፈኛ አባላትን ከጥቅም ውጭ ሲያደርግ 40ዎቹ ደግሞ...