በምዕራብ ጎንደር ያለው ሃብት ከሀገር አልፎ አህጉርን መመገብ የሚያስችል ነው።
ጎንደር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በኢንቨስትመንት ዘርፉ ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር በጎንደር ከተማ የምክክር መድረክ ተካሂዷል።
በኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች በተለያዩ መስኮች ተሰማርተው እያለሙ መኾናቸውን አንስተዋል። በሚገባ ተጠቃሚ ለመኾን...
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አጭር የሕይወት ታሪክ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላቀ ምግባር፣ በጠለቀ ተግባር፣ በታመቀ ፍቅር፣ በእንግልት ማኅደር፣ በትግል መዘውር፣ የገዛ ነፍሥን በቁም ነጥቆ ለቸሩ ፈጣሪ፣ ለማኅበረሰብ እና ለሀገር መስዋዕት አድርጎ መባጀትም መዋጀትም የጥቂቶች የልዕልና እና የቅድስና መሰፈሪያ...
“ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ማስተዋልን፣ ትዕግስትን፣ ካስማቸው እና ድንኳናቸው አድርገው የኖሩ እንቁ ኢትዮጵያዊ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን የሽኝት ሥነ ሥርዓት በሚሊኒየም አደራሽ እየተካሄደ ነው።
በሽኝት ሥር ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ኢትዮጵያ ዛሬ ታላቅ ሰው አጥታለች፤ መሪር...
“ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አብሮነትን እና ሰላምን የሚሹ፣ ለሰላም የተጉ አባት ናቸው” ሊቀ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን የሽኝት ሥነ ሥርዓት በሚሊኒየም አደራሽ እየተካሄደ ነው።
በሽኝት ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ጉባዔ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉኀን ቀሲስ...
“ሰውነትን ያስቀደሙ፤ ለሀገር ሰላም የደከሙ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰውነትን አስቀድመዋል፤ በአንደበታቸው ሰላምን ሰብከዋል፤ በአኗኗራቸው ፍቅርን አስተምረዋል፤ ስለ አንድነት፤ ስለ አብሮ መኖር ያለ መታከት ታትረዋል።
ባማረ ጥርሳቸው ፈገግ ሲሉ ሀገር የሳቀች ትመስላለች፤ ፈገግታቸው ሲጠፋ ሀገር እንዳዘነች ትቆጠራለች፤...








