ርብ የመስኖ ግድብ ለግንባታ የወጣውን ገንዘብ መቼ ሠርቶ ይመልሰው ይኾን?

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የርብ መስኖ ልማት ግድብ የመሠረት ድንጋዩ ከተጣለ 18 ዓመታትን አስቆጥሯል። አንድ ሁለት እያለ ከወጣትነት ዕድሜው ላይ ደርሷል። በአራት የግንባታ ተቋራጮች እጅ ላይም አልፏል፤ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ፈሰስ ተደርጎበታል።...

የማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታሉን ሥራ ለማሥጀመር እየተሠራ ነው።

ባሕርዳር፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ የማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታን ጎብኝተዋል። የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል በ2010 ዓ.ም የግንባታ ሥራው ቢጀመርም በተለያዩ ጊዜያት በተፈጠረው የጸጥታ እና...

የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በእስቴ ዴንሳ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በእስቴ ዴንሳ ተራራ ግርጌ በአምቦ ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የፈረስ ጉግስ ትርኢት የበዓሉ ድምቀት ነው። ከመካነ ኢየሱስ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን...

“ላመኑበት ዕውነት ዋጋ የከፈሉልን ሁሉ ማክበር ባሕላዊ ብቻ ሳይኾን ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው ነው” አቶ...

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረታቦር ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ዛሬ የታሪክ፣ የባሕል፣ የሃይማኖት፣ የጸና ኢትዮጵያዊነት እና...

በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕወሃት የሚያደርገውን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፈኞቹ ሕወሃት በአማራ ክልል እያደረገ ያለውን ሕገወጥ ወረራ ተቃውመዋል። እምቢ...