ስለ ንግድ ምልክት ምን ያህል ያውቃሉ ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ ምልክት አንድን ምርት ወይም አገልግሎት ከሌላው ምርት እና አገልግሎት እንዲለይ ለማስቻል ጥቅም ላይ የሚውል ልዩ ምልክት ነው፡፡ የንግድ ምልክት ጠቀሜታው ሸማቹ ኀብረተሰብ የሚፈልገውን ምርት እና አገልግሎት በቀላሉ ለይቶ...

ከ33ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በመስኖ እንደሚያለማ የሰሜን ጎጃም ዞን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የዞኑን የመስኖ ልማት እና የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ...

የዶሮ ሃብት ልማት የወጣቶችን ሕይወት እየቀየረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንቁላል ከልጅ እስከ አዋቂ የሚመገበው እና ከፍተኛ ፕሮቲን ያለው ምግብ ነው። ለሰው ልጅ ጠቃሚ የኾኑ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ይህ ጠቃሚ ምግብ በገበያ ላይም ተፈላጊነቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ይህንን...

የባሕር በር ጥያቄያችን የነበረንን እናግኝ ነው።

ሰቆጣ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ እድገት የባሕር በር አስፈላጊ ነው። የባሕር በርን በማስመልከት አሚኮ ያነጋገራቸው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎችም ለኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት ጉዳይ የቅንጦት ጥያቄ አይደለም ብለዋል። አቶ መልካሙ ደስታ የሰቆጣ ከተማ...

ሴቶችን በልማት ኅብረት በማደራጀት በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ደሴ፡ ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2ኛ ዙር የሴቶች የልማት ኅብረት አፈጻጸም ግምገማ እና የ3ኛ ዙር ምልመላን አስመልክቶ በደሴ ከተማ ምክክር አካሂዷል፡፡ ባለፈው በጀት ዓመት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች...