የቻይና ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ከኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብት ጋር በማስተሳሰር ለጋራ ልማት መሥራት ይገባል።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና የሻንሺ ግዛት እና የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የንግድ ትብብር ኮንፈረንስ ተካሂዷል
በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት የንግድ ሚኒስትር ድኤታ እንዳለው መኮንን የቻይና ሻንሺ ግዛት በቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ እና በአምራች ዘርፉ ያላትን አቅም...
ዘመናዊ የባቡር መስመሮችን በመዘርጋት ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የመጀመሪያውን ብሔራዊ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ እያካሄደ ነው።
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ኢንጂነር ህሊና በላቸው ኮርፖሬሽኑ ዘመናዊ የባቡር መስመሮችን በመዘርጋት የተሞች የሕዝብ...
የአርሶ አደሮች ቴክኖሎጅን የመጠቀም ፍላጎት ጨምሯል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ትክክለኛ የምርት አሰባሰብ ሂደትን ባለመከተል የግብርና ምርት እንደሚባክን የተለያዩ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህንን ብክነት ለመከላከል የሰብል መሰብሰቢያ ማሽን መጠቀም ዋነኛ መፍትሔ እንደኾነም ይነገራል፡፡
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ...
ሕግን ያከበረ የነዳጅ ግብይት እንዲኖር እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭት ላይ ይታዩ የነበሩ ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ይገኛል።
በከተማ አሥተዳሩ የሚገኙ 10 የነዳጅ ማደያዎች ሕጋዊ በኾነ አግባብ አገልግሎት እንዲሰጡ ግብረ ኀይል...
የሰላም እጦትን ለመፍታት የጋራ ሥራዎችን በአብሮነት መሥራት ያስፈልጋል።
ጎንደር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እያካሄደ ነው።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ...








