ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ...
ምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ መጠቀም ይገባል።
ባሕር ዳር: የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ሂደት ሀሰተኛ መረጃ የዜጎችን የመምረጥ መብት በመጋፋት እና በዴሞክራሲያዊ ሂደቱ ላይ ጥርጣሬን በመፍጠር የምርጫን ተዓማኝነት በእጅጉ ይጎዳል።
ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ከማኅበራዊ ሚዲያ አንጻር...
የድርማ መስኖ ፕሮጀክት አፈጻጸም ለሌሎች ፕሮጀክቶች ትምህርት የሚሰጥ ነው፡፡
ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የድርማ መስኖ ፕሮጀክት በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ 035 ቀበሌ እየተገነባ የሚገኝ ነው። በስድስት ወራት ውስጥ ግንባታው 85 በመቶ ደርሷል፡፡
የቃሉ ወረዳ ነዋሪ አርሶ አደር ሳኒ ሙሐመድ የድርማ መስኖ ፕሮጀክት...
የሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየተሠራ ነው።
ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረገው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪ ለፈተና ዝግጅት እያደረገ መኾኑን ገልጿል።
በፈተናው የተሻለ ውጤት ለማምጣት መምህራን ከሚያደርጉት ድጋፍ በተጨማሪ ከጓደኞቹ...
የምርምር ውጤት ከጽሑፍ ባሻገር ወደ እርሻ ማሳ መውረድ አለበት።
ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት ዓመታዊ ክልላዊ የምርምር ሥራዎች ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ በክልሉ ከሚገኙ የምርምር ማዕከላት እና ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ተመራማሪዎች፣ የግብርና ልማት አጋር አካላት፣ በሀገር አቀፍ...








