ምሁራን ግጭትን ከምንጩ እንዲደርቅ የማድረግ ኀላፊነት አለባቸው።
ወልድያ:ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ምክክር ተካሂዷል።
በምክክሩ የተሳተፉት መምህራን ሰላም በንግግር እንደሚፈታ እና ንግግርን ማስቀደም አሁን ለሚታየው የግጭት አዙሪት...
በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ሕዝባዊ የምክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
ጎንደር:12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ ከጎንደር ከተማ እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ምሁራን እና ልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ነው።
ውይይቱ እያጋጠሙ ያሉ የሰላም ችግሮችን በማረም ሕዝብን...
“የባሕር በር የሌላት ሀገር ሕዝብ፣ በር በሌለው ቤት ውስጥ እንደሚኖር ቤተሰብ ይቆጠራል” ኢትዮጵያዊው ካፒቴን
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2018ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚያዊ እድገቷ ፈታኝ ከሆኑባት ጉዳዮች አንዱ የሯሷ የባሕር በር አለመኖር ነው። የባሕር በር አለመኖር ሀገሪቱ በዓመት በቢሊየን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ ለወደብ አገልግሎት እንድትከፍል አድርጓታል።
በምሥራቅ አፍሪካ የጸጥታ ሁኔታ ላይም ተሳትፎ...
ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የልማት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደሴ: ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ እና የመልካም አሥተዳር ሥራዎችን ለማከናወን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተመድቧል፡፡
በዚህም የኮሪደር ልማት ሥራ፣ የውስጥ ለውስጥ መንገድ የአስፓልት...
የኢ-ቲኬቲንግ አገልግሎት መንገደኞችንም ኾነ አሽከርካሪዎችን ከእንግልት እና ከሕገ ወጥ ሥራ ታድጓል።
ፍኖተ ሰላም:12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል በዞኑ በአራት ከተሞች የኢ-ቲኬቲንግ አገልግሎት እየተሰጠ መኾኑን የዞኑ ትራንስፖርት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ተወካይ ኀላፊ ወርቅነህ መንግሥት ገልጸዋል።
አገልግሎቱም የተሳፋሪዎችን እንግልት እና ከታሪፍ በላይ ይጠየቁ...








