“መሪዎች የሕዝብን ፍላጎት ማስቀደም ይኖርባቸዋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም፣ የጸጥታ፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው።
በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ለተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች ሹመት ሰጡ።
ባሕርዳር፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከመጋቢት 2/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለልዩ ልዩ መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል።
1. ሌተናል ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
2. ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ የአዲስ አበባ...
የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ለቀጣናው ሰላም እና ደኅንነት መረጋገጥ ስትራቴጂካዊ ነው።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ)"ቀይባሕር እና የባሕርበር ለኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊ መብት" በሚል መሪ መልዕክት ብሔራዊ የኢትዮጵያ ሠራዊት ማኅበር ያዘጋጀው ሀገራዊ ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በሲምፖዚየሙ ላይ አባት አርበኞች፣ የቀድሞ የሠራዊት አባላት፣ የመከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና...
“የባሕሩን ታሪክ የት ይደብቁታል፣ እንኳንስ ሰዎቹ ግመሎች ያውቁታል”
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ዙፋን ነው፤ ንግሥናን ያደመቀችበት፤ ኃያልነቷን ያሳየችበት። ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ድልድይ ነው፤ ከሌሎች ዓለማት ጋር የተገናኘችበት፤ የሚመጣውን የተቀበለችበት፤ የሚሄደውን የሸኘችበት።
ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ሰገነት ነው፤ ከአድማስ ባሸገር...
መምህራን ለትምህርት እና ለሰላም አርበኛ በመኾን ሙያዊ ኀላፊነታቸውን መወጣት ይገባቸዋል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የጣና ሐይቅ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና ሠራተኞች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት የውይይት መድረክ አካሂደዋል።
በመድረኩ የተገኙት የከተማ አሥተዳደሩ...








