የሳይበር ጥቃት የዓለም ስጋት ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ባወጣው የ2025 ዓለም አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ትንበያ መሠረት በዓለም ዙሪያ የሳይበር ወንጀል በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነው። ሰው ሠራሽ አስተውሎት ደግሞ ለዚህ ሥጋት መጨመር እንደ ምክንያት...

የዶሮ ሃብት ልማት የወጣቶችን ሕይወት እየቀየረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንቁላል ከልጅ እስከ አዋቂ የሚመገበው እና ከፍተኛ ፕሮቲን ያለው ምግብ ነው። ለሰው ልጅ ጠቃሚ የኾኑ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ይህ ጠቃሚ ምግብ በገበያ ላይም ተፈላጊነቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ይህንን...

“የምርት ብክነትን ለመቀነስ እየተሠራ ነው” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከልክ በላይ ደርቆ መርገፍ፣ በዝናብ መበስበስ፣ በበረዶ መርገፍ፣ በምስጥ መበላት፣ በውቂያ ጊዜ ብልሽት፣ በማጓጓዝ ጊዜ መባከን እና ሌሎችም ከምርት ብክነት ውስጥ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ እንደ ዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት...

ስለ ንግድ ምልክት ምን ያህል ያውቃሉ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ ምልክት አንድን ምርት ወይም አገልግሎት ከሌላው ምርት እና አገልግሎት እንዲለይ ለማስቻል ጥቅም ላይ የሚውል ልዩ ምልክት ነው፡፡ የንግድ ምልክት ጠቀሜታው ሸማቹ ኀብረተሰብ የሚፈልገውን ምርት እና አገልግሎት በቀላሉ ለይቶ...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ያለውን የቡና ምርት አቅም ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ፡ ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ ጎጃም ዞን የቡና ምርትን በስፋት እና በጥራት ለማምረት የሚያስችል ጸጋ ያለው ዞን ነው። በዞኑ ወረዳዎች የቡና ምርትን በጥራት እና በሚፈለገው ልክ በማምረት የአርሶ አደሮችንም ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ...