“መውሊድ ለነብዩ ሙሐመድ ያለን ፍቅር የሚገለጽበት ነው” እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በአዲስ አበባ አነዋር መስጅድ እየተከበረ ነው። የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ ፈትሁዲን ሐጂ ዘይኑ አሏህ በቁራኑ ላይ...

የንግድ ሥርዓቱን በማዘመን ሕገ ወጥ ንግድን መከላከል ላይ ትኩረት እንደሚደረግ የአማራ ክልል ንግድ እና...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸሙ እና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱ ላይ ከዞን መምሪያ እና ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። ‎ ‎ውይይቱን የከፈቱት የአማራ ክልል ንግድ...

የ25 ዓመታት የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ የወጣቶች ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የዓለም ወጣቶች ቀን የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው። ዝግጅቱ "የተደመረ የወጣቶች አቅም ለዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በክልላዊ የማጠቃለያ ዝግጅቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ...

“እቅዳችን ለማሳካት እንደ አንድ ልብ አሳቢ እና እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ በጋራ ልንቆም ይገባል”...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት የቢሮው ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ባስተላለፉት መልእክት...

በ2018 የትምህርት ዘመን ያለፈውን የትምህርት ክፍተት ለማካካስ በትኩረት ይሠራል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኀበራዊ ዘርፍ...