“በክብር የነገሡት፤ በግርማ የታጀቡት”
                    
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአበው ሥርዓት በግርማ ነግሠዋል፤ በአበው ሕግ ተገዝተዋል፤ ሀገራቸውን ያገለግሉ ዘንድ በሕያው አምላክ ፊት ቃል ኪዳን ገብተዋል፤ ቃል ኪዳናቸውን ይፈጽሙ ዘንድ ታትረዋል።
ከአበው የተቀበሏት፤ በዓምላክ ፈቃድ ዙፋን ተቀምጠው የሚመሯት፤ በበትረ...                
                
            የታሪክ መዳረሻችን እና የሕልውና መሠረታችን ቀይ ባሕር እና ዓባይ ነው።
                    
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሥልጣኔ መነሻ እንደኾኑ የሚነገርላቸው የዳማት እና የአክሱም ስራወ መንግሥታት ሥልጣኔያቸው የቀይ ባሕር በርን ተከትሎ የተመሠረቱ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ።
የአክሱም ዘመነ መንግሥት በመሀል ሀገር በተነሳው የውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ...                
                
            ግብረ ገብነታችን ከልብ ይሁን።
                    
ባሕር ዳር:- ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ለእንግዳ በሚደረግ መስተንግዶ ቤተኞቹም ስንሳተፍ ቸር እንግዳ አምጣ እንላለን። ለእንግዳው ቅቤ፣ ማር፣ ወተት እና ሌላም ይቀርባል። ሌሎች በዕለት ከዕለት የማይደረጉ እንክብካቤዎችም ለእንግዳው ይደረጉለታል።
ታዲያ ለእንግዳ መቀበያ ተብሎ ከተደበቀበት...                
                
            መልካም እሴቶቻችን መመለስ የምንችለው በበጎ ተግባራት ላይ ስንሠማራ ነው።
                    
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቸገሩ ወገኖችን እና አረጋውያንን መርዳት ከመልካም እሴቶቻችን ውስጥ ይጠቀሳሉ። የተስፈኞቹ በጎ አድራጎት ማኅበር አባላት በሰቆጣ ከተማ ለሚገኙ የተቸገሩ ወገኖችን በሳምንት ሁለት ቀን ይደግፋሉ።
ወጣት አክሊሉ እንዳለው ማኅበሩን ከተቀላቀለ አራት...                
                
            “የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያን መርቀን ስንከፍት ደስ ይለናል” አጼ ኃይለ ሥላሴ
                    
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ሥርጭት በኢትዮጵያ የተጀመረው በአጼ ኃይለሥላሴ መንግሥት ነበር።
በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ሥብሠባንም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በዚህ ሳምንት ዘገባ ይዞ ብቅ ያለው።
በሥብሠባው ላይ...                
                
            
            
		







