በሰላም እጦት አገልግሎቱን አቁሞ የነበረው የጤና ተቋም አሁን ላይ ህይወትን እየታደገ ነው።
ደብረብርሃን፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የጀውሃ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በአካባቢው ተፈጥሮ በነበረ ግጭት እና በሰሜኑ ጦርነት ሙሉ በሙሉ ውድመት ደርሶበት ቆይቷል።
የጤና አጠባበቅ ጣቢያው አሁን ላይ ወደ አገልግሎት በመመለስ ለኅብረተሰቡ ግልጋሎት...
“ሃይማኖታዊ አስተምህሮውን በተግባር ስለኖራችሁ እናመሰግናለን” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው።
በባሕር ዳር ከተማም በሰላም በር መስጅድ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች...
የነቢዩ መስጅድ ውስጥ የተገጠሙት ቴክኖሎጅዎች።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሳውዲ አረቢያ ምዕራብ ሂጃዝ ክልል ውስጥ የምትገኘው መዲና ከተማ በእስልምና ሃይማኖት ትልቅ ሃይማኖታዊ ክብር ከሚሰጣቸው ቦታዎች አንዷ ናት።
ከመካ ቀጥሎ በኢስላም ሁለተኛዋ ቅዱስ ከተማ ናት። "የነቢዩ ከተማ" ወይም "የብርሃን...
በክልሉ ያለውን የመሬት ሃብት በአግባቡ በመጠቀም ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀሙን እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ "በክልሉ ያለውን...
ሀገር በቀል ውብ የኪነ ሕንፃ ጥበብ የሚታይበት የጡሩሲና መስጅድ።
ደሴ፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጡሩሲና መስጅድ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከከሚሴ ከተማ በ16 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በደዋ ጨፋ ወረዳ ሃሮ ባቄሎ ቀበሌ ይገኛል።
ጥሩሲና መስጅድ የተሠራበት ቦታ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ነበር። "የነብር...