የመውሊድ በዓል ሲከበር በአብሮነት፣ የተቸገሩትን በማገዝ እና በመረዳዳት ሊኾን ይገባል።

ጎንደር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ ተከብሯል። ‎ ‎በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ ምዕመናን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ‎ ‎በበዓሉ ተገኝተዉ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሊቀ መንበር...

በ2018 በጀት ዓመት ወደ ፕሮጀክት በጀት ሽግግር እንደሚደረግ ገንዘብ ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ከዞን እና ከተማ አሥተዳደረ የገንዘብ መምሪያዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና 2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ...

ባለፈው ዓመት በክልሉ በቱሪዝም ዘርፍ አበረታች ውጤቶች ተገኝተዋል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ...

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ25 ዓመቱን ስትራቴጂክ ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም ቢሮው በክልሉ ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት የሚያስችለውን የ25 ዓመት የፍኖተ ካርታ እና የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅዶችን ተግባራዊ ለማድረግ መዘጋጀቱን ገልጸዋል። ባለፈው ዓመት...

የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከዞንና ከተማ አሥተዳደር ኅላፊዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይት መድረኩ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት የልማትና የመልካም አሥተዳድር እቅድ ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው። የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም እና ባለፈው በጀት ዓመት የተሻለ የፈፀሙ ዞኖችና...