የግብርና ግብዓቶች ቁጥጥር ካልተደረገባቸው ከፍተኛ ውድመት ሊያስከትሉ ይችላሉ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2018ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የአማራ ክልል የግብርና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው። ‎ ‎በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ ስንሻው የክልሉን የአሻጋሪ እና ዘላቂ...

በትምህርት ዘርፉ ያጋጠሙ ስብራቶችን ለመጠገን በተወሰዱ እርምጃዎች አበረታች ውጤት ተገኝቷል።

እንጅባራ: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 34ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ሙሉዓዳም እጅጉ ባለፉት ስድስት ወራት በሰላም እጦት ምክንያት በትምህርት ዘርፉ ያጋጠሙ ስብራቶችን ለመጠገን የተወሰዱ እርምጃዎች...

የተደረገውን የሰላም ስምምነት የተቀበሉ የአፋሕድ መሪዎች እና አባላት በጎንደር ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ጎንደር: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ መኾናቸውን የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ የቀድሞ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መሪዎች እና አባላት አስታውቀዋል። ‎ ‎ነፍጥ አንግበው ጫካ በመግባት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የአማራ...

ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች።

አዲስ አበባ: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመኾን ኅዳር 03/2018 ዓ.ም ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር...

ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 79 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ።

ደብረ ማርቆስ: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት በተከናወኑ ተግባራት ላይ ውይይት ተደርጓል። በግብርና፣ በጤና፣ በኢንቨስትመንት፣ በመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አበረታች መኾናቸው ተመላክቷል። አሁን ላይ በተፈጠረው አንፃራዊ ሰላም ከ2...