ሶለል በራያ እየተከበረ ነው።

ባሕርዳር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሶለል የልጃገረዶች የነፃነት በዓል ነው። ከነሐሴ 16 ጀምሮ የሚከበረው የሶለል በዓል በናፍቆት ይጠበቃል። ከቆቦ ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ሶለል በሰሜን ወሎ ዞን ከራያ ባላ ፣ከራያ አላማጣ፣ ከአላማጣ ከተማ ፣ከራያ...

“የሻደይ ቄጤማ የምህረት፣ የደስታ እና የሰላም ተምሳሌት ናት” ብፁዕ አቡነ በርናባስ

ሰቆጣ፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሻደይ በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በሰቆጣ ከተማ ደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ...

“ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ማሳያ ናቸው” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕርዳር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላትን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ማሳያ ናቸው ብሏል። ብዝኃነት እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት መገለጫዋ የኾነችው ኢትዮጵያ የክረምቱን መገባደድ...

የሻደይ በዓል በሰቆጣ ከተማ እየተከበረ ነው።

ሰቆጣ፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው የሻደይ በዓል በሰቆጣ ከተማ ደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በብፁዕ አቡነ በርናባስ አባታዊ ቡራኬ...

በዞኑ ከ200 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ እየተሠራ ነው።

ሁመራ፡ ነሀሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ200 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። ተማሪ ሀብታሙ ሰለሞን የማይካድራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት...