“የሚናፈቅ ውበት፣ የኖረ ማንነት”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ነሐሴ በዋግኽምራ ልዩ መልክ አላት። ጋራ እና ሸንተረሩ አረንጓዴ ይለብሳሉ፤ ከአረንጓዴውም መካከል የሻደይ ቅጠሎች ዘለላ ከምድሩ እና ከሰዎቹ ታሪክ ጋር ጎልተው ይታያሉ። "አስገባኝ በረኛ - የጌታዬ ዳኛ፣ አስገባኝ - ከልካይ...

“ትምህርት ተሰደውም የሚፈልጓት ሃብት ናት”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በጤናው ዘርፍ ኢንቨስትመንት የተሰማሩት ዶክተር መኮንን አይችሉህም ወደልጅነት የትምህርት ቤት ጊዜያቸው መለስ ብለው እንዲያወጉን ጋበዝናቸው። ዶክተሩ ምስጉን የጤና ባለሙያም ናቸው። የዛሬው ዶክተር የያኔው ተማሪ ለወገናቸው...

98 በመቶ የሚኾነው ማሳ በሰብል መሸፈኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ደብረማርቆስ፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ በ2017/18 የምርት ዘመን ከታቀደው ውስጥ 98 በመቶ የሚኾነውን ማሳ በተለያዩ ሰብሎች መሸፈን መቻሉን አስታውቋል። ዞኑ በዋነኝነት በጤፍ፣ ስንዴ እና በቆሎ ምርት ይታወቃል። በዚህ የምርት ዘመን...

“ፈተናዎች ያልበገሩት፣ ችግሮች ያልገቱት”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አያሌ ፈተናዎች ደርሰውበታል። የበዙ ችግሮች ተደራርበውበታል። ወጀቦችም አይለውበታል። በግራና በቀኝ፣ በፊት እና በኋላ የሚወረወሩ ጦሮች በርክተውበታል። ነገር ግን ሁሉንም በጽናት ተሻግሯቸዋል። ፈተናዎችን በጥበብ አልፏቸዋል። ችግሮችን በብልሃት ፈትቷቸዋል። ወጀቦችንም በጽናት...

የአሸንድዬ በዓል በላሊበላ እየተከበረ ነው።

ባሕርዳር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸንድዬ በዓል ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው የልጃገረዶች በዓል ነው። የአሸንድዬ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታሪክ መነሻነት የሚከበር በዓል ነው። ቀዳሚው በኦሪት ዘፍጥረት ላይ የሚገኘ የመዳን፣ የደስታ፣ የነጻ መውጣት ምሳሌ...