ጎንደር ኤፍ ኤም 105 ነጥብ 1 ሬዲዮ ጣቢያ ሠራተኞች የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 30ኛ ዓመትን...
ጎንደር: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሠራተኞቹ በተለያዩ ምክንያት ደም ፈሷቸው ለህልፈት የሚዳረጉ ወገኖችን ለመታደግ ደም ለግሰዋል። ሰራተኞቹ በተጨማሪም የቀይ መስቀል አባልነታቸውንም አረጋግጠዋል።
የበጎ አድራጎት ሥራ ከውስጥ ፍላጎት የሚመነጭ እና ርካታን የሚፈጥር ነው ያሉት የአማራ ኤፍ...
“ሕጻናቱ የሚናፍቁሽ፣ አረጋውያን የሚጓጉልሽ”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰማይ ባለቤት ወዷታል፤ ከሰማየ ሰማያት ኾኖ መርጧታል፤ ሰማያት ያከብሯታል፤ ደስም ይሰኙበታል፤ ምድርም ታመሰግናታለች፤ የጌታዬ እናት ትላታለች። ስሟን ታከብራለች።
ነብያት ተተነበዩልሽ፤ መላዕክት እህታችን እያሉ አመሠገኑሽ፤ ቅዱሳን ተመኩብሽ፤ ሐዋርያት አብዝተው ወደዱሽ፤...
አሚኮ በሚዲያ ኢንዱስትሪው የራሱን አሻራ ያበረከተ እና አንጋፋ ባለሙያዎችን ያፈራ ተቋም ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው።
በአሚኮ ካፕ ውድድር እየተሳተፉ የሚገኙ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን፣ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋዜጠኞች አሚኮን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የተገኙት የፋና...
አሚኮ ለጎንደር ባሕል ማዕከል ዕድገት የበኩሉን ሚና ተወጥቷል።
ጎንደር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ባለፉት 30 ዓመታት የባሕል እና ኪነ ጥበብ ዘርፎች እንዲጠበቁ እና ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፉ በትኩረት ሠርቷል።
አሚኮ የኪነ ጥበብ ዘርፉን የሚያሳድጉ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የጎንደር ባሕል ማዕከል ሥራ አሥኪያጅ...
በ2017 በጀት ዓመት በመዲናዋ 19 ሺህ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ተገንብተው የተጠናቀቁ የገበያ ማዕከላትን እና የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክቶችን መርቀዋል። በ2017 በጀት ዓመት በመዲናዋ 19 ሺህ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን...








