ከተሞች ለፈጠራ እና ኢኖቬሽን ምቹ እንዲኾኑ መሥራት እንደሚገባ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ዐውደ ጥናት እያካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን...

በአካታችነት ምዘና ላይ ጥሩ የፈጸሙትን ማበረታታት እና ድክመት የታየባቸውን ማገዝ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የሥርዓተ ጾታ እና ማኅበራዊ አካታችነት የተቋማት ምዘና ላይ ውይይት አድርጓል። ውይይቱ በተቋማት ውስጥ የሴቶች፣ ሕጻናት፣ አረጋውያን እና ልዩ...

ሀገር የምትገነባው በሰው ነው፤ ሰውን የሚሠራው ደግሞ ትምህርት ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ተማር ልጄ…" የሚሉት ቀደምት ኢትዮጵያውያን በትምህርት ላይ የነበራቸውን ጠንካራ ተስፋ ደም እና ሕይዎት፤ ሥጋ እና አጥንት አልብሶ ሕያው ያደርጋቸዋል። ኢትዮጵያውያን "የተማረ ሰው ወድቆ አይወድቅም" የሚሉትም ሀገር በልጆቿ ብርታት እና...

አሚኮ ከባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ማዕከል ጋር የበለጠ ተቀራርቦ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ማዕከል ጋር በስፖርቱ ዘርፍ የበለጠ ተቀራርቦ እና በጥምረት ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋራ።

ደሴ፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋርቷል። አሚኮ ያነጋገራቸው ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖች በዓሉን በደስታ ለማሳለፍ እንደሚያግዛቸው ተናግረዋል። ለተደረገላቸው ድጋፍም ምሥጋናቸውን አቅርበዋል። በኢትዮጵያ...