“ጳጉሜ 2 ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር መሠረት የሚጣልበት ቀን ይኾናል” ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜ 2 የኅብር ቀን "ብዝኀን የኢትዮጵያ ጌጥ" በሚል መሪ መልዕክት ይከበራል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በዚህ እለት የኅብረ ብሔራዊ አንድነት...

“ጳጉሜ 1 የጽናት ቀን በሚል ይከበራል” ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀጣዮች የጳግሜ ቀናት አከባበርን አስመልክቶ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ዓመታት የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን...

የወልቃይት ጠገዴን ሕዝብ የወሰን እና ማንነት ጥያቄ ሕጋዊ ምላሽ እንዲያገኝ በሚደረገው ጥረት የወጣቶች ሚና...

ሁመራ፡ ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለውጥ እና ነጻነት እንዲመጣ መስዋዕትነት ሲከፍሉ የነበሩ ወጣቶች ዛሬ ላይ የሕዝቡ ማንነት እና ወሰን እንዲረጋገጥ እየሠሩ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ገልጿል። ወጣቶች የማንነት እና ወሰን...

ትምህርት ትውልድን ማስቀጠል በመኾኑ የትኛውም አካል በትምህርት ጉዳይ ዝም ሊል አይገባም። 

ፍኖተ ሰላም: ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ዮሴፍ ወርቁ እና ተማሪ መሠረት ካሳሁን በፍኖተ ሰላም ከተማ ባከል የአንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው። ተማሪዎቹን ለ2018 የትምህርት ዘመን ሲመዘገቡ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦

ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቦረና በነበረን ቆይታ የቦረና አርብቶ አደሮችን ደስታ አየን!   የዝናብ እጥረት በተደጋጋሚ በድርቅ እንዲፈተን አድርጎት የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡   በዞኑ ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔን ለማበጀት በተጀመረው ፊና ፕሮጀክት 14 ግድቦች መገንባታቸው...