ጳጉሜን 02/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ እንደሚከሰት መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ...
ጳጉሜን 02/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ እንደሚከሰት መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ.ር) ገለጹ።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 02/2017 ዓ.ም በመላዉ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ አህጉር ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ ...
“የታላላቆቻችንን በዓል የምናከብረው የእነርሱን አርአያ ለመከተል ምክንያት እንዲሆነን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፡፡
የታላላቆቻችንን በዓል የምናከብረው የእነርሱን አርአያ ለመከተል ምክንያት እንዲሆነን ነው፡፡ ምን እንደሠሩ? ምን እንዳስተማሩ? ምን...
የጤና ጣቢያዎችን የተሻለ አፈጻጸም ማስፋት ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ዘርፍ የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በባሕር ዳር የሚገኙ የጤና ተቋማትን ጎብኝተዋል።
በሀን ጤና ጣቢያ ጉብኝት ያደረጉት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሰለሞን አደም በርካታ...
በሕዳሴው ግድብ ላይ የታየው የአንድነት መንፈስ በሌሎች ሀገራዊ ጉዳዮች ላይም ሊደገም ይገባል።
በሕዳሴው ግድብ ላይ የታየው የአንድነት መንፈስ በሌሎች ሀገራዊ ጉዳዮች ላይም ሊደገም ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያውያን አንድነት የታየበት እና የአፍሪካውያን ጭምር ኩራት የኾነው የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ሊመረቅ ጥቂት ጊዜ ቀርተውታል።
ግድቡ...
የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርሙ ጠንካራ፣ ተወዳዳሪ እና አካታች ማኅበራትን ለመፍጠር አግዟል።
የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርሙ ጠንካራ፣ ተወዳዳሪ እና አካታች ማኅበራትን ለመፍጠር አግዟል።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የ2017 ዓ.ም የተግባር አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም የዕቅድ ግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ ላይ መልእክት...








