የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዓሉን አስመልክተው በኤክ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ...

መውሊድ በዓለም ላይ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ላይ ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ይገኛል። መውሊድ እንደ አንድ እስላማዊ በዓል መከበር የጀመረው በዘመነ ሒጅራ አቆጣጠር ከሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ጀምሮ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የመውሊድ...

“መውሊድ የሠላም እና የአብሮነት በዓል ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመውለድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ ብለዋል። መውሊድ የሠላም እና የአብሮነት በዓል ነው። ወንድማማችነት...

የወሰዱት የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ለመደበኛው የትምህርት ሂደት እንደሚያግዛቸው ተማሪዎች ተናገሩ።

ጎንደር፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ‎ተማሪዎችን ለመደበኛው የትምህርት ዘመን ለማዘጋጀት የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱን የወረዳው ትምህርት ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ትምህርቱ እስካሁንም ድረስ እየተሠጠ ነው። መምህራን የማጠናከሪያ ትምህርቱን በአግባቡ እየሰጡ...

“የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያበሰረ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

"የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያበሰረ ነው" ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...