“እቅዳችን ለማሳካት እንደ አንድ ልብ አሳቢ እና እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ በጋራ ልንቆም ይገባል”...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የተገኙት የቢሮው ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ባስተላለፉት መልእክት...
በ2018 የትምህርት ዘመን ያለፈውን የትምህርት ክፍተት ለማካካስ በትኩረት ይሠራል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኀበራዊ ዘርፍ...
የጀነት ሴት-እሙ አይመን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። በዓሉን ምክንያት አድርገንም ስለአንዲት ጽኑ፣ ታታሪ እና ታማኝ የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አሳዳጊ ልናስቃኛችሁ ወደድን።
የዘር ሀረጓ በዘመኑ ስደት እና...
መውሊድ እና ጀማ ንጉስ!
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ ደሴ ከተማ 47 ኪሎ ሜትር፣ ከአልብኮ ከተማ ደግሞ 12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
260 ዓመታትን ያስቆጠረ እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የመውሊድ በዓል የተከበረበት ታሪካዊ ቦታ...
1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።
ጎንደር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ኘው። በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ :- አዲስ አለማየሁ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን








