”ልጆቼ የእኔ ዕጣ እንዳይደርስባቸው እየታገልኩ ነው” ወጣቷ የልጆች እናት
ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥር ወር የጋብቻ ወቅት ነው፡፡ ታዲያ በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል የሴት ልጆች ያለዕድሜ ጋብቻ ይፈጸማል፡፡ ባለፉት ሁለት ዓመታትም በአማራ ክልል ባጋጠመው የጸጥታ ችግር ከትምህርት ገበታ ውጭ የኾኑ ሴት ልጆች...
የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ኃይሎች ላይ የተቀናጀ ርምጃ ወሰደ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ኃይሎች ላይ በወሰደው የተቀናጀ ርምጃ አንድ የቡድን መሣሪያ (ድሽቃ) መማረኩን ገልጿል።
የሠራዊት አባላቱ በሰሜን ጎጃም በመልኪት (አቅሸት)...
“የደንበኞች ሳምንት ባንኩ ሲሰጥ የቆየውን አገልግሎት የበለጠ ለማቀላጠፍ እና ውጤታማ ሥራ ለመሥራት የሚያስችል ነው”...
አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞች አገልግሎት ሳምንት የመክፈቻ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት እያካሄደ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደንበኞች ያሉት አንጋፋ ተቋም ነው።
የደንበኞች አገልግሎት ሳምንት...
የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ዘርፉ የሀገርን ኢኮኖሚ ከመቀየር አኳያ ያለው ድርሻ ከፍተኛ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በስድስት ወራት የታቀዱ የልማት ሥራዎች አፈጻጸምን አስመልክቶ የጋራ ግምገማ እና ምክክር እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና...
የምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም ከሀገር በቀል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር በተጣጣመ መልኩ እየተተገበረ ያለ እና ውጤት...
አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመኾን እየተገበረ ያለውን የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የግማሽ ዓመት ግምገማ ከተለያዩ ክልሎች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር መገምገም ጀምሯል።
ፕሮጀክቱን ለመፈጸም የፊርማ ሥነ ሥርዓቱ...








