የባሕርዳር ከተማ ምክር ቤት የግል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ላልተወሰነ ጊዜ ጭማሪ እንዳይደረግ አዲስ ጊዜያዊ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤቱ ባካሄደው 4ኛ ዙር ምርጫ 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ያልተገባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ ላልተወሰነ ጊዜ መገደብን በተመለከተ...

በአሜሪካ የዓለም የክለቦች ዋንጫ ሊደረግ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ እ.ኤ.አ በ2025 በአዲስ መልኩ የተቋቋመውን የዓለም የክለቦች ዋንጫ ታስተናግዳለች ሲል አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። የዓለም እግር ኳስ የበላይ አሥተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በአዲስ ባሻሻለው ሕግ መሰረት (Mundial de...

“ጅሮና” የላሊጋው ክስተት

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስፔን ላሊጋ የሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና የበላይነት መለያው ነው። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከሁለቱ ያመለጠው ስኬትም የዲያጎ ሴሞኒው አትሌቲኮ ማድሪድ ድል ነው። በዘንድሮው የውድድር ዓመት ግን አዲስ ነገር...

“ድርድሩ በህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትና አለቃቀቅ ደንቦችና መመሪያዎች ላይ ስምምነት ለመድረስ ያለመ ነው” ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የሶስትዮሽ ድርድር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ...

“ባለፉት አምስት ወራት ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል” ጤና...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት አምስት ወራት ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከል እና መቆጣጠር የወባ እና ሌሎች ትንኝ ወለድ በሽታዎች መከላከል...