በክልሉ የተፈጠረውን አንፃራዊ ሰላም አስተማማኝ በማድረግ፣ የክልሉን ሁለንተናዊ ልማት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ። በአዊ...

ኢንጅባራ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳድር እንጅባራ ከተማ በተካሄደው ሕዝባዊ...

“የዋግ ሕዝብ ከመንግሥት ጎን በመቆም ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት በቀጣይም ልታስቀጥሉት ይገባል” የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም...

ሰቆጣ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማም ሕዝባዊ አንድነት እና...

በጎንደር ከተማ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ግንባታ እስኪጠናቀቅ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የአዲስ አበባ ከተማ...

ባሕር ዳር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ እና የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሊዳሞ በጎንደር ከተማ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። በጎንደር ከተማ ለምገባ ማዕከሉ የሚውሉ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶችን ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚከታተል ዋና አፈ ጉባኤ...

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የሴቶችን የልማት ኅብረት ለማጠናከር ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። የውይይቱ ዓላማ የሴቶች አደረጃጀቶችን በማጠናከር...

“አጅባር በሰው ተመላች፤ ከዳር ዳር ተጠበበች”

ደብረ ታቦር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ታቦታቱ የሚያድሩባት፣ ሊቃውንቱ የሚልቁባት፣ ባማሩ ፈረሶች የተዋቡት የሚገማሸሩባት አጅባር ከዳር ዳር በሰው ተመላች፤ ተጠበበች። ምዕምናኑ አስጨነቋት፣ ፈረሰኞቹ ከበቧት። ሊቃውንቱ የከበረውን ሥርዓት ፈፀሙባት። በአጅባር የታየውን የከበረ ሥርዓት እና የጸና...