የጽናት ቀንን ስናከብር በጽናት እና በአንድነት በመቆም ነው።

ደሴ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጽናት ቀን ''ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር'' በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ እየተከበረ ነው። በሀገር አቀፍ ደረጃ "የጽናት ቀን" ኾኖ የተሰየመው ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም በከተማዋ ሲከበር የፖሊስ፣ የሚሊሻ እና የፌዴራል ፖሊሶች...

የጽናት ቀን በከሚሴ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው።

ከሚሴ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም የጽናት ቀን በሚል ስያሜ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ ዕለቱን የከተማው ነዋሪዎች፣ በከተማው የሚገኙ የጸጥታ መዋቅር አባላት እና መሪዎች በከተማ...

የአሸናፊነት ትልቁ ምስጢር ጽናት ነው።

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜ 01/2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የጽናት ቀን ኾኖ እየታሰበ ነው። ጽናት ከአቋም ፍንክች አለማለትን፣ በአቋም መጽናትን እና አለማወላወልን የሚያመለክት መዝገበ ቃላዊ ትርጉም አለው፡፡ "የአሸናፊነት ትልቁ ሚስጥር ጽናት ነው"...

የጽናት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ተከበረ።

አዲስ አበባ: ጳጉሜ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የጽናት ቀን ኾኖ የተሰየመው የ2017 ዓ.ም ጳጉሜ 1 ቀን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ሊዲያ ግርማ በተገኙበት ታስቧል። ዕለቱ በመከላከያ ሠራዊት፤ በፌዴራል...

“በሁሉም ዘርፎች በምናደርገው ተጋድሎ የኢትዮጵያን መሠረት እናጸናለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጽናትን ቀን አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ኢትዮጵያ ብልጽግናዋን የምታረጋግጠው መሠረቷን ለማጽናት በሚችሉ ብርቱ እጆች ነው ብለዋል። በሁሉም ዘርፎች በምናደርገው ተጋድሎ...