ሽጦ ማምረት አሠራር ምንድን ነው?

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ውል አሠራር ግብርናውን ለማዘመን ከሚረዱ ሥልቶች አንዱ ነው። የግብርና ምርት ውል በአምራቹ እና በአስመራቹ መካከል የሚደረግ የሥምምነት ሰነድ ነው፡፡ ሁለቱም ወገኖች የግብርና ምርቶች አመራረት እና ግብይት ላይ...

“መቼም የትም እንዳይደገም መቼም አንረሳውም” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቅምት 24 በሰሜን ዕዝ የተፈጸመው ድርጊት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ታስቧል። የሰሜን ዕዝ ዝክረ ሰማዕታትን ለመዘከር በተዘጋጀው የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ...

ለዱር እንሰሳት ተገቢውን ጥበቃ የሚያደርጉ ሀገራት ከቱሪዝም ዘርፉ ተጠቃሚ ናቸው።

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የዱር እንሰሳት መርሐግብር ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ከ38 በላይ ሀገራት የመጡ ፖሊሲ አውጭዎች እና የዘርፉ ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ። የቱሪዝም ሚኒስትር ድኤታ ስለሺ ግርማ ኢትዮጵያ የሰው ዘር...

“በክብር የነገሡት፤ በግርማ የታጀቡት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአበው ሥርዓት በግርማ ነግሠዋል፤ በአበው ሕግ ተገዝተዋል፤ ሀገራቸውን ያገለግሉ ዘንድ በሕያው አምላክ ፊት ቃል ኪዳን ገብተዋል፤ ቃል ኪዳናቸውን ይፈጽሙ ዘንድ ታትረዋል። ከአበው የተቀበሏት፤ በዓምላክ ፈቃድ ዙፋን ተቀምጠው የሚመሯት፤ በበትረ...

የታሪክ መዳረሻችን እና የሕልውና መሠረታችን ቀይ ባሕር እና ዓባይ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሥልጣኔ መነሻ እንደኾኑ የሚነገርላቸው የዳማት እና የአክሱም ስራወ መንግሥታት ሥልጣኔያቸው የቀይ ባሕር በርን ተከትሎ የተመሠረቱ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። የአክሱም ዘመነ መንግሥት በመሀል ሀገር በተነሳው የውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ...