ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገለጸች።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገልጻለች። በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ በሀገራቱ መካከል የዘለቀውን የ120 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ባከበረበት ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር እ.አ.አ በሚያዝያ ወር 2023 በአሜሪካ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ጎንደር ገቡ።

ጎንደር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ ሙሐመድ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ጎንደር ከተማ ገብተዋል። የጎንደር ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም፣ የጎንደር...

የጎንደር ከተማ አሥተዳደር 34 ነጥብ 2 ሄክታር መሬት ለ46 ባለሃብቶች ርክክብ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሃብቶች 4 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ሲሆን ለ 4 ሺህ ዜጎች የሥራ እድል እንደሚፈጥሩ ተገልጿል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኀላፊ ግርማይ ልጃለም እንደተናገሩት 4...

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ24 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፈዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል። ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) እንዳሉት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ24 ሚሊዮን...

ኢትዮጵያ የሃሳብ እና የምክክር አቢዮት ያስፈልጋታል!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ሮኬት ተመንጥቃ ከወጣችበት ጥንታዊ እና ቀደምት የከፍታ ታሪኳ ይልቅ እንደ ናዳ ተምዘግዝጋ የወረደችበት አሁናዊ የቁልቁለት ተረኳ በብዙው ያስቆጫል፡፡ ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ እንደ ኮኮብ አብርታ እንደ ዘበት መዘንጋቷ...