“ስለ ልጇ አለቀሰች፤ በመከራው አዘነች”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አብዝታ የምትወደውን፤ በቅድስና፣ በድንግልና ያረገዘችውን፣ በቅድስና በድንግልና የወደለችውን፣ ልጄ ወዳጄ እያለች የምትጠራውን፣ በንጽሕት ከንፈሯ እየሳመች ያሳደገችውን፣ በቅዱሳን እጆቿ ያቀፈችውን፣ በተባረከች ጀርባዋ ያዘለችውን፣ ከጡቷ ወተት ያጠባችውን፣ ዓይታ...

ክርስቶስ ለምን በስድስት ሰዓት ተሰቀለ?

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ክርስቶስ ንጹህ አምላክ ሳለ፣ ሰማያዊ አምላክ ኾኖ ሳለ፣ እንደ በደለኛ በአይሁድ እጅ ተገረፈ፤ ተገርፎም አልቀረ በቀራንዮ አደባባይ በመስቀል ላይ ተሰቀለ። አይሁድ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ጠልተውታል እና ማስወገድ ፈለጉ።...

የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ መኾኑን የአማራ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለትንሣኤ በዓል የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ መኾኑን የአማራ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ገልጿል። የአማራ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ምክትል ኀላፊ የዝና...

“እየተከናወነ ያለው መተሳሰብ እና መደጋገፍ አንድነትን ያጠናክራል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ18 ሺህ ለሚልቁ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ለበዓል መዋያ የሚኾን 9 ሚሊየን 833 ሺህ ብር የዓይነት እና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ተደረጓል፡፡ ድጋፉ ጥሬ ገንዘብን...

“ምድር ተናወጸች፤ ሰማይም ደነገጠች”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕይዎት መብል የኾነችው፣ ለዘላለም የማታስርበው፣ የተቀደሰችው ሥጋ ተወጋች፣ በግፍ ተቆረሰች፣ የሕይወት መጠጥ የኾነችው፣ ለዘለዓምም የማታስጠማው የተቀደሰችው ደም ፈሰሰች፤ ድውያነ ነፍስን የምታነጻው፣ ከማር እና ከወተት የምትጣፍጠው አንደበት መራራ ሐሞትን ተጎነጨች፣...