የልማት እና የሰላም ማረጋገጥ ሥራው በትኩረት እየተሠራ እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግብዓትን በወቅቱ የማቅረብ ሥራ ተጠናክሮ ሲቀጥል ሕዝቡ ከፀጥታ አካሉ ጋር በመቀናጀት ሰላሙን አስጠብቆ የልማት ጉዞውን እንዲያሳካ እየተደረገ እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ገልጿል፡፡
የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ...
የተደበቀው ሃብት!
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ከሚገኙ የቱሪስት መስህቦች መካከል አናቤ የተፈጥሮ ጥብቅ ደን አንዱ ነው። 027 ገደሮ በተሰኘ ቀበሌ ውስጥም ይገኛል።
ከወረዳው ዋና ከተማ ከኮምቦልቻ...
በምርት አሠባሠብ ላይ ብክነትን ለመቀነስ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በመቅደላ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የበጋ መስኖ ስንዴን ጎብኝተዋል፡፡ በወረዳው የጠቢ መስኖ ልማት ከ600 ሄክታር በላይ በኩታ ገጠም የለማ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮ-ቴሌኮም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮ-ቴሌኮም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎትን ጎብኝተዋል። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢትዮ-ቴሌኮም የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተመስገን ጥሩነህ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የደረሰበትን ደረጃ አራዳ ጊዮርጊስ...
“በክልሉ የተጀመረውን ልማት ከዳር በማድረስ ተጠቃሚ ለመኾን ሕዝቡ የአካባቢውን ሰላም ማፅናት እና አንድነቱን ማጠናክር...
ደሴ: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ የአትክልትና ፍራፍሬ ችግኝ ተከላ አካሂዷል። በልዩ ወረዳው የተተከሉት ፍራፍሬዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ ያላቸው በመኾኑ የአካባቢው አርሶ አደሮች በባለቤትነት ሊንከባከቧቸው...








