የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰው ተኮር የማኅበራዊ ድጋፍ ዘርፍ የአነስተኛ ወጪ ለአቅመ ደካሞች...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥራ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ በሰው ተኮር የማኅበራዊ ድጋፍ ዘርፍ የአነስተኛ ወጪ ለአቅመ ደካሞች የሚዉሉ ቤቶች አሠራርን ከመሰረቱ እንዲለወጥ አድርገዋል። ይህ...
”ሊገጥም የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው” የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋሥትና...
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው ክረምት ሊደርስ የሚችልን የተፈጥሮ አደጋ ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋሥትና ኮሚሽን አስታውቋል። አቶ አድኖ ገብሬ በደራ ወረዳ የምጽሌ ቀበሌ ነዋሪ ሲኾኑ...
ብዙዎችን የሚቀጥፈው የጉበት በሽታ!
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጉበት በተላላፊ ቫይረስ እና ተላላፊ ባልኾነ አነሳሽ ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው የጉበት በሽታ ወይንም ሄፓታይተስ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚገመት የኅብረተስብ ክፍል...
በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን እና ባሕርዳር ዙሪያ ወረዳ የግብርና ግብዓት በአርሶ አደሮች እጅ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር የተቀናጀ የኢንስፔክሽን ቡድን በአማራ ክልል በሰሜን ጎጃም ዞን እና በባሕዳር ዙሪያ ወረዳ የግብርና ግብዓት አርሶ አደሮች እጅ...
ኅብረት ለችግሮች መፍቻ ቁልፍ!
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 540 ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የተቋቋሙ ሲኾን ከዚህ ውስጥ 210 ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት በመንግሥት ሠራተኞች የተቋቋሙ መኾናቸውን ከአማራ ክልል ኅብርት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ያገኘነው...








