“መጪው ክረምት በመኾኑ ጎርፍ ያሰጋናል” የጃራ ስደተኞች መጠለያ ካምኘ ነዋሪዎች
ወልድያ: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት እና አለመረጋጋት የሰው ሕይወት አልፏል፣ በርካቶች ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ በሰሜን ወሎ ዞን ብቻ ከ 34 ሺህ 800 በላይ ተፈናቃዮች...
የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያን፣ በሀገራዊ እና በወቅታዊ ዐበይት ጉደዮች ላይ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባኤ ተጠናቅቋል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሲጠናቀቅ በዐበይት እና ወቅታዊ የሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል። ቅዱስ ሲኖዶስ ያሳለፈውን ውሳኔ በሚመለከት...
“ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መረጃን ሠብሥቦ ማደራጀት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ዝግጅት ተጠናቅቋል” የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መረጃን ሠብሥቦ ማደራጀት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ዝግጅት መጠናቀቁን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል። እስካሁን ባለው ሂደትም የ3 ሺህ 900 የችግኝ ጣቢያ ማዕከላት እና የ12...
የሰላም እጦቱ በሴቶች፣ ሕጻናት፣ አረጋዊያን እና አካል ጉዳተኞች ላይ ጉዳት እያስከተለ በመኾኑ ዘላቂ ሰላም...
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ከሁሉም ክፍለ ከተማ የተውጣጡ ሴቶች በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው። በሰላም እጦት ከሚፈተኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች መካከል...
በሰሜን ሸዋ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ በዘመናዊ መንገድ እየተሰበሰበ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ፣ በአባያ ቀበሌ፣ በርቅቻ ንዑስ ቀበሌ የተዘራ የበጋ መስኖ ስንዴ በዘመናዊ መንገድ እየተሰበሰበ መኾኑን የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ጥላሁን እንዳላማዉ...








